በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-
- ለመሰረተ ልማት ፍላጎት ሀብት ማሰባሰብ
- ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሀብት ማሰባሰብ፣
- ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተሰበሰበውን ሀብት ማሰራጨት፣
- በህብረተሰብ ተሳትፎ የአካባቢን ሰላም መጠበቅ፣
- የብሎክ አደረጃጀትን በመጠቀም ሰላምና ጸጥታን የተመለከተ ወቅታዊ የመረጃ አገልግሎት፣
- የብሎክ አደረጃጀቶችን በመጠቀም ህገ-ወጥ ተግባራትን መከላከል
- የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስተባበር፤
- መረጃዎችን መመዝገብና ማደራጀት፤
- በበጎ ፈቃደኞችን በመረጃ ቋት ምዝገባ ማከናወን፣
- የብሎክ ነዋሪዎችን መረጃን መሰብሰብና ብሎክን ማደራጀት፤
- በህብረተሰቡ የሚገነቡ መሰረተ ልማቶች ክትትል፣ ቁጥጥርና ርክክብ ማድረግ፤