በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-

  1. የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ
  2. አቅም የገነባና ውጤታማ ሰራተኛ መፍጠር
  3. ዘመናዊ የአገልግሎትን አሰጣጥን ማሳደግ
  4. በብቃት ላይ የተመሰረተ የሰው ሀብት ስምሪት ስርዓትን ማረጋገጥ
  5. የስታንዳርዳይዜሽን ትግበራ ውጤታማነትን ማጎልበት
  6. የዜጎች ስምምነት ትግበራ ስርዓትን ማሻሻል
  7. በአገልግሎት አሰጣጥ ንቃተ-ህሊናው የዳበረ ተገልጋይ መፍጠር
  8. የሀብት አጠቃቀም ውጤታማነት ማሳደግ።