በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የህብረት ስራ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-
- የህብረት ስራ ማብራትን ማደራጀት
- የኅብረት ስራ ማብራትን ማጠናከር እና የአሰራር ስርዓት ማሻሻል
- የአባላቱና የከተማው ነዋሪ ተጠቃሚነትን ማሳደግ
- የግብይት መሰረተ ልማት ክትትልና የድጋፍ አገልግሎት
- የህብረት ስራ ማብራት የግብይት ድርሻ ማሳደግ
- ምርታማነትን ማሳደግ
- የገንዘብ ቁጠባና ብድር እና ካፒታልን ማሳደግ
- የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር አሰራርና ውጤታማነት ማሻሻል