በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-

  1. የባንክ አካዉንት ማስከፈትና ማዘጋት
  2. የጸደቀ በጀት መቀበል
  3. የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት ማዘጋጀትና ማጠቃለል
  4. ለክፍያ በጀት መኖሩን ማረጋገጥ
  5. የደመወዝና አበል ክፍያ ሊስት ማዘጋጀት
  6. የደመወዝ መክፈያ ፔሮል ለባንክ ማስተላለፍ
  7. የተለያዩ የክፍያ ሰነዶችን ማረጋገጥ
  8. ክፍያ መፈጸም
  9. የስራ ግብር ተቀናሽ አጣርቶ ፈሰስ ማድረግ
  10. የጡረታ መዋጭዎ በመለየትና በማጠቃለል ለማህበረዊ ዋስትና ባለስልጣን ማስተላለፍ