በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-
- የተቀናጀ የፀጥታ ጉዳዮች አስተዳደር ተግባራዊ በማድረግ በወንጀል፤በትራፊክ አደጋ እና በደንብ መተላለፍ ላይ የህግ የበላይነት ማረጋገጥ
- በሀይማኖት እና እምነት ተከታዮች መካከል ሰላምና መከባበርን እንዲሰፍን ለማድረግ የህግ መንግስት መርሆች መሰረት ባደረ መልኩ ከሀይማኖት ተቋማትና ተከታዮቻቸው ጋር በጋራ መስራት
- ለፀጥታ ስጋት የሚሆኑ ቦታዎች ፤ግለሰቦች ፤ቡድኖች እና ተቋማትን መለየት
- የወንጀል ድርግቶችን በየደረጃዉ መለየት
- የተለያዩ የፀጥታ ስራዎችን በመስራት ነዋሪዉ በሰላም ወጥቶ በሰላም እንዲገባ ማድረግ