በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-
- የልደት ምዝገባን መመዝገብ
- የጋብቻ ምዝገባን መመዝገብ
- የሞት ምዝገባን መመዝገብ
- የፍቺ ምዝገባን መመዝገብ
- የጉዲፈቻ ምዝገባን መመዝገብ
- ዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ መስጠት
- ያላገባ ማስረጃ አገልግሎት መስጠት
- የመሸኛ አገልግሎት መስጠት
- ዝምድና ን ከቅፅ ላይ የማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት
- በወረዳ ነዋሪነት የማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት
- በሕይወት ስለመኖር የማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት